ማሕበር ልምዓት ትግራይ

መብርሂ

የትግራይ ልማት ማህበር ከዚህ በታች የተገለፁትን ክፍት የስራ መደቦች ሰራተኛችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል

ትምህርቲ ደረጃ

1ኛ 2ኛ ዲግሪ  ማናጅመንት ፣ኢኮኖሚክስ ዴቨለፕመንት፣ ሶሲዮሎጂ ሌሎች ተመሳሳይ የትምህርት አይነቶች

ተደላይይ ክእለት

በፕሮጀክት አስተባባሪነት የሰራ  እና    በቂ የኮምፒተር ችሎታ

ልምዲ ስራሕ

8 ዓመት ለ አንደኛ ዲግር

4 ዓመት ለ 2ኛ ዲግሪ

መተሓሳሰቢ

መመዘኛዉ የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የስራ ማስረካችሁን ኦርጅናልን የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ከ CV ጋር በማያያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን 16 /05/ 2008 ዓም ጀምሮ ባሉት የስራ ቀናት በትግራይ ልማት ማህበር ዋናዉ መስሪያ ቤት የሰዉ ሃብት አስተዳደረ ቢሮ ቁጥር 410 በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን