ትራንስ ኢትዮጽያ ሓ/ዝ/ው/ማሕበር

መብርሂ

ትራንስ ኢትዮጵያ ሃ/የተ/የግ/ማህበር ከዚህ በታች ያለው ክፍት የስራ መደብ ባለሙያዎች ኣወዳድሮ በኩንትራክት መቅጠር ይፈልጋል፡፡

ትምህርቲ ደረጃ

 ከፍተኛ ዲፕሎማ በኣውቶ ኤሌክትሪክ ወይም በMechatronics and instrumentation serving management ደረጃ IV የተመረቀ ወይም በኮሌጅ ዲፕሎማ በኣውቶ ኤሌክትሪክ የተመረቀ

ተደላይይ ክእለት

 ብቃት መረጋገጫ ሲኦሲ ሰርቲፊኬት በየደረጃው ያለው

ልምዲ ስራሕ

2-4 years

መተሓሳሰቢ

ስለሆነም መመዘኛዎችን የምታሟሉ ኣመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉ 5 ተከታታይ የስራ ቀናት የት/ትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውና የማይመለስ ፎቶኮፒ በመያዝ በዋና ፅ/ቤት መቐሌ የሰው ሃብት ኣመራርና ልማት መምሪያ የምትችሉ መሆናችሁን እንገልፃለን፤

ለበለጠ መረጃ 0344-408143 መደወል ይቻላል