ናይል ዴቨሎፕመንት ኤንድ ሰርቪስስ ኃላ.የተ.የግል ማህበር

መብርሂ

ናይል ዴቨሎፕመንት ኤንድ ሰርቪስስ ኃላ.የተ.የግል ማህበርክፍት የሥራ መደብ ማስታወቂያየሥራ መደቡ መጠሪያ፡ የእንስሳትና የንብ እርባታ ባለሙያብዛት፡ 1 (አንድ)ደመወዝ፡ በስምምነትመሰረታዊ የኮምፒውተር ችሎታ ያለው/ያላትየኦሮምኛ ቋንቋ መናገር፤ ማንበብና መፃፍ የሚችል/የምትችልከላይ የተመለከተውን የሚያሟሉ አመልካቾች የትምህርትማስረጃዎችንና አስፈላጊ ዶክመንቶችን ኮፒ በመያዝ እስከ ጥቅምት 22 ቀን 2011 ዓ.ም ድረስ ማመልከት ይቻላል፡፡- በአካል ኖኖ በሚገኘው የፕሮጀክቱ ቢሮ ወይም- በናይል ዴቨሎፕመንት ኤንድ ሰርቪስስ ኃላ.የተ.የግል ማህበር የፖስታ ሳጥን ቁጥር 27765አዲስ አበባ- ኢሜል፡ humanresource.nds18@gmailመረጃ ለመጠየቅ በስልክ ቁጥር፡ 011 123 9357

ትምህርቲ ደረጃ

ባችለር

ተደላይይ ክእለት

- ተፈላጊ የት/ደረጃ፡ በእንስሳት ሳይንስ የመጀመሪያ ደግሪ ያለው/ያላት
- የሥራ ልምድ፡ 5 (አምስት)ዓመትና ከዚያ በላይ በእንስሳት እርባታ እና እንክብካቤ የሠራ/የሠራች

ልምዲ ስራሕ

- ተፈላጊ የት/ደረጃ፡ በእንስሳት ሳይንስ የመጀመሪያ ደግሪ ያለው/ያላት
- የሥራ ልምድ፡ 5 (አምስት)ዓመትና ከዚያ በላይ በእንስሳት እርባታ እና እንክብካቤ የሠራ/የሠራች
5-10 ዓመት

መተሓሳሰቢ