https://milkta.com/ti/jobs/display/3462
ናይል ዴቨሎፕመንት ኤንድ ሰርቪስስ ኃላ.የተ.የግል ማህበር
መፀውዒ መደብ የእንስሳትና የንብ እርባታ ባለሙያ
ዝወፀሉ መዓልቲ ረቡዕ ጥቅምቲ 14, 2011
ዝዕፀወሉ መዓልቲ ሓሙስ ጥቅምቲ 22, 2011
ቦታ 194
መደብ ምፍለይ ቁፅሪ
መሃያ
ብዓይነት ስራሕ ሙሉ ጊዜ
ብስራሕ መደብ
ብኣገልግሎት ዘመን መካከለኛ ደረጃ
ፆታ ኣይለይም
ብዝሒ 1
መብርሂ ናይል ዴቨሎፕመንት ኤንድ ሰርቪስስ ኃላ.የተ.የግል ማህበርክፍት የሥራ መደብ ማስታወቂያየሥራ መደቡ መጠሪያ፡ የእንስሳትና የንብ እርባታ ባለሙያብዛት፡ 1 (አንድ)ደመወዝ፡ በስምምነትመሰረታዊ የኮምፒውተር ችሎታ ያለው/ያላትየኦሮምኛ ቋንቋ መናገር፤ ማንበብና መፃፍ የሚችል/የምትችልከላይ የተመለከተውን የሚያሟሉ አመልካቾች የትምህርትማስረጃዎችንና አስፈላጊ ዶክመንቶችን ኮፒ በመያዝ እስከ ጥቅምት 22 ቀን 2011 ዓ.ም ድረስ ማመልከት ይቻላል፡፡- በአካል ኖኖ በሚገኘው የፕሮጀክቱ ቢሮ ወይም- በናይል ዴቨሎፕመንት ኤንድ ሰርቪስስ ኃላ.የተ.የግል ማህበር የፖስታ ሳጥን ቁጥር 27765አዲስ አበባ- ኢሜል፡ humanresource.nds18@gmailመረጃ ለመጠየቅ በስልክ ቁጥር፡ 011 123 9357
ትምህርቲ ደረጃ ባችለር
ተደላይይ ክእለት - ተፈላጊ የት/ደረጃ፡ በእንስሳት ሳይንስ የመጀመሪያ ደግሪ ያለው/ያላት
- የሥራ ልምድ፡ 5 (አምስት)ዓመትና ከዚያ በላይ በእንስሳት እርባታ እና እንክብካቤ የሠራ/የሠራች
ልምዲ ስራሕ - ተፈላጊ የት/ደረጃ፡ በእንስሳት ሳይንስ የመጀመሪያ ደግሪ ያለው/ያላት
- የሥራ ልምድ፡ 5 (አምስት)ዓመትና ከዚያ በላይ በእንስሳት እርባታ እና እንክብካቤ የሠራ/የሠራች
5-10 ዓመት
መተሓሳሰቢ
© መሰሉ ብህጊ ዝተሓለወ እዩ። 2013 - 2024 ዘማዕበሎን ዘውንኖን ዘማሓድሮን ራክሚንት ሲስተም. Made with love in Mekelle