ናይል ኢንሹራንስ ካምፓኒ

መብርሂ

ኩባንያችን ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መስፈርቶች የሚያሟላ ዕጩ ተወዳዳሪዎችን ኣወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል። በኣውቶ መካኒክስ ዲፕሎማ ያለው እና 3ሻ ደረጃ መንጃ ፈቃድ ኖሮት 2 ዓመት የስራ ልምድ ያለው ወይም የ10ሻ ክፍል ትምህርት ያጠናቀቀና 3ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ ኖሮት 4 ዓመት የስራ ልምድ ያለው በኩባንያው የደመዝ ስኬል መሰረት

ትምህርቲ ደረጃ

ተደላይይ ክእለት

ልምዲ ስራሕ

መተሓሳሰቢ

ኣመልካቶች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁን ዋናውን ና ኮፒውን በመያዝ ይህ ማስታወቅያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ቀናት መቀለወ ቅርንጫፍ በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንስታወቃለን።