ትካል ኤርፖርትታት ኢትዮጰያ

መብርሂ

መቀለ ዓለም ኣቀፍ ኤርፖርት ለጀማሪ ፋይናንስ ኦፊሰር ክፍት የስራ መደብ መቅጠር ይፈልጋልÂ

ትምህርቲ ደረጃ

ካታወቀ ዩኒቨርስቲ /ኮሌጅÂ የመጀመሪያ ዲግሪ

ተደላይይ ክእለት

በኣካዉንቲንግ /በኣካዉንቲንግ ናፋይናንስ በተመሳሳይ የትምህርት መስክÂ

ልምዲ ስራሕ

የ0 ዓመት የስራ ልምድ

መተሓሳሰቢ

  • ከላይ የተጠቀሱት መስፈርት የምታማሉ አመልከቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ሰባት /7/ ተካታታይ የስራ ቀናት ዉስጥ ኦርጅናል ማስረጃችሁና እና ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ በመቐለ ኤርፖርት ቢሮ ቁጥር 9 ቀርበዉ መመዝገብ ይችላሉ
  • ለምዝገባ ስትመጡ የቀበሌ መታወቅያችሁን ይዛችሁ መምጣት ይኖርባቸዋል