Description
መቀለ ዓለም ኣቀፍ ኤርፖርት ለጀማሪ ፋይናንስ ኦፊሰር ክፍት የስራ መደብ መቅጠር ይፈልጋልÂ
Educational Requirements
ካታወቀ ዩኒቨርስቲ /ኮሌጅÂ የመጀመሪያ ዲግሪ
Desired Skills
በኣካዉንቲንግ /በኣካዉንቲንግ ናፋይናንስ በተመሳሳይ የትምህርት መስክÂ
Experience Requirements
የ0 ዓመት የስራ ልምድ
How to apply
- ከላይ የተጠቀሱት መስፈርት የምታማሉ አመልከቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ሰባት /7/ ተካታታይ የስራ ቀናት ዉስጥ ኦርጅናል ማስረጃችሁና እና ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ በመቐለ ኤርፖርት ቢሮ ቁጥር 9 ቀርበዉ መመዝገብ ይችላሉ
- ለምዝገባ ስትመጡ የቀበሌ መታወቅያችሁን ይዛችሁ መምጣት ይኖርባቸዋል