ሆቴል ሃፀይ ዮሃንስ

መብርሂ

ሃፀይ ዮሃንስ ሆቴል ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ክፍት የስራ መደብ ሰራተኞችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል

ትምህርቲ ደረጃ

በቴክኒካል ምግብ ስራ ዲፕሎማ

ተደላይይ ክእለት

በቴክኒካል ምግብ ስራ ዲፕሎማ

ልምዲ ስራሕ

 5 ዓመት የሰራ ልምድ በተመሳሳይ ሙያ

መተሓሳሰቢ

አመልካቾች አስፈላጊዉን ኦርጅናል እና ኮፒ በመያዝ ማስተቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 7 ቀናት ወደ ሆቴል አስተዳደር ቢሮ ማስገባት ትችላላችሁ