መቐለ አሉላ አባነጋ ዓለም ለከ ኤርፖርት

መብርሂ

መቀለ ኣሉላ አባነጋ ዓለም ኣቀፍ ኤርፖርት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ ለመቅጠር ይፈልጋል

ትምህርቲ ደረጃ

ደረጃ IV ዲፕለማ

ተደላይይ ክእለት

ከታወቀ ኮሌጅ / የቴክኒክና ሙያ ትምህርት ስልጠና ኮሌጅ Â በሲቨል ምህንድስና ኮንስትራክሽን Â /ኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂ / ብረት ብረት እና በእንጨት ስራ በተመሳሳይ ሙያ

ልምዲ ስራሕ

የ 4 አመት የስራ ልምድ

መተሓሳሰቢ

ከላይ የተጠቀሱት መስፈርት የምታማሉ አመልከቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ኦርጅናል ማስረጃችሁና እና ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ በመቐለ ኤርፖርት ቢሮ ቁጥር 9 ቀርበዉ መመዝገብ ይችላሉ

ለበለጠ መረጃ 0344421102 በመደዋል ይጠይቁ