መከላከሊ ሀገር ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ

መብርሂ

ድርጅታችን መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለመቀሌ ሪፈራል ሆስፒታል ግንባታ ፕሮጀክት ከዚህ በታች በተመለከተ ክፍት የሥራ ቦታ መደቦች መስፈርቱን የሚያማላ አመልካች አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋልÂ

ትምህርቲ ደረጃ

የመጀመሪያ ዲግሪÂ

ተደላይይ ክእለት

በሲቭል መሃንዲስ ና ወይም በተመሳሳይ ሞያ የተመረቀ

ልምዲ ስራሕ

1 ዓመት ኣግባብ ያለዉ ያላት የስራ ልምድ በመንገድ ስራ መሆን አለበትÂ

መተሓሳሰቢ

  • ስለሆነም ይህንን መስፈርት የምታማሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስክ 16/03/2009 ዓ/ም ባሉት የስራ ቀናት ቅዳሜ ጨምሮ መቀሌ ሆስፒታል አወዳድሮ ቢሮ መጥታችሁ መመዝገብ ትችላላችሁ
  • ተጨማሪ ማብራሪያ: የምዝገባ ቦታ አዋሽ ካምፕ ፊት ለፊት ለሚገነባዉ የመከላከያ ሪፈራል ሆስፒታል
  • ስልክ ቁጥር : 0914730813