ዩንቨርስቲ መቐለ

መብርሂ

መቐለ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅና ዓይደር ኮምፕረሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለ simulation lab ከታች የተገለፀዉን የሰራ ደረጃ በቀሚነት አወዳደሮ ለመቅጠር ይፈልጋል

ትምህርቲ ደረጃ

ዕቁቅና ካለዉ ኮሌጅ በክልኒካል ወይም ደረጃ IV ያጠናቀቀ

ተደላይይ ክእለት

ዕቁቅና ካለዉ ኮሌጅ በክልኒካል ወይም ደረጃ IV ያጠናቀቀ

ልምዲ ስራሕ

2 ዓመትና ከዛ በላይ

መተሓሳሰቢ

የሞያ ብቃት ማረጋገጫ ወይም COC ያለዉ

ስለሆነም አመለካቾች ማስታወቂያዉ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 05 ተከታታይ የስራ ቀናት አስፈላጊዉ ማስረጃ ኦርጅናል የማይመለስ ፎቶ ኮፒ: ሲቪ በመያዝ በመቐለ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅና ዓይደር ኮመፐርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በሰዉ ሃብት አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 46 በመቅረብ መመዝገብ ትችላላቹ

Â