ኣብ መከላከሊ ሃገር ናይ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ መቐለ ሪፈራል ሆስፒታል ፕሮጀክት

መብርሂ

ድርጅታችን መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ መቀሌ ሪፈራል ሆስፒታል ግንባታ ፕሮጀክት ከዚህ በታች በተመለከተዉ ክፍት የስራ መደብ መስፈርቱን የምታማሉ አመልከካቾች አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል ስለሆነም ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 27/ 07/ 2008 ዓም ባሉት የስራ ቀናት ቅዳሜን ጨምሮ በመቀሌ ሆስፒታል ፕሮጀክት አሰተዳደር ቢሮ መጥታችሁ መመዝገብ ትችላላችሁ

ትምህርቲ ደረጃ

ዲፕሎማ 10 +3 በአካዉንታንት እና 2 ዓመት አግባብነት ያለዉ የስራ ልምድ ወይም 10 +2 በአካዉንታንት እና 4 ዓመት አግባብነት ያለዉ የስራ ልምድ

ተደላይይ ክእለት

የኮምፒተር እዉቀት ያለዉ/ ላት

ልምዲ ስራሕ

ዲፕሎማ 10 +3 በአካዉንታንት እና 2 ዓመት አግባብነት ያለዉ የስራ ልምድ ወይም 10 +2 በአካዉንታንት እና 4 ዓመት አግባብነት ያለዉ የስራ ልምድ

መተሓሳሰቢ

የምዝገባ ቦታ አዋሽÂ ካምፕ ፊት ለፊት በሚገነባዉ መከላለከያ ሪፈራል ሆስፒታል

ለተጨማሪ ማብራሪያ Â 0914730813