ጁኒየር ኣካዉንታንት

ኮርፖሬት ብሮድካስቲንድ ፋና ኣ.ማ

ድርጅታችን   በመቐለ  ፋና  ኤፍ.ኤም  94.8  ስረጭት  ጣቢያ   ከዚህ   በታች    ለተመለከተዉ    ክፈት   የስራ  መደብ   ኣመልካቾችን  ኣወዳድሮ   ለመቅጠር    ይፈልጋል::

ተፈላጊ የትመህርት ደረጃና የስራ ልምድ

በኣካዉንቲንግ ኮሌጅ ዲፕሎማ ወይም 10ተ 3 ወይም ደረጃ 2 ዓመት ኣግባብነት ያለዉ የስራ ልምድ ወይም ቢኤ ዲግሪ 0 ዓመት ኣግባብነት ያለዉ ይሰራ ልምድ ያለዉ ያላት ::

ተወሳኺ ኣንብብ