ሪፖርተር I
ኮርፖሬት ብሮድካስቲንድ ፋና ኣ.ማድርጅታችን ለፋና ኤፍኤም 9.48 ስርጭት ጣቢያ ከዚህ በታች ለተመለከተዉ ክፍት ስራ መደብ አመልካቾችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል
ጁኒየር ስቱዲዩ ዳይሬክተር
ኮርፖሬት ብሮድካስቲንድ ፋና ኣ.ማፋና ብሮድካስት ኢንኮርፖሬት ከዚህ በታች ለተማለከተዉ ክፍት የስራ መደብ አመልካቾችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል
ሪፖርተር
ኮርፖሬት ብሮድካስቲንድ ፋና ኣ.ማድርጅታችን በመቐለ ፋና ኤፍ.ኤም 94.8 ስረጭት ጣቢያ ከዚህ በታች ለተመለከተዉ ክፈት የስራ መደብ ኣመልካቾችን ኣወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል::
ተፈላጊ የትመህርት ደረጃና የስራ ልምድ
በ ቀንቀ ሥነ ፅሑፍ ወይ በጋዜጠኛ ወይም ሶሻል ሳይንስ ወይም መሰል ሙያ ቢ. ኤ ዲግሪ 1 ጋዜጠኛነት ዓመት ይሰራ ልምድ ያለዉ /ት ወይም ኤም ኤ ዲግሪና 0 ዓመት ይሰራ ልምድ ያለዉ/ ት የትግርኛ ቀንቀ የሚችል /የምትችል ::
ፅዳት ሰራተኛን
ኮርፖሬት ብሮድካስቲንድ ፋና ኣ.ማተፈላጋ የትምህርት ደረጃና የስራ ልምድ
8ኛ ክፍል ያጠናቀቀእና 2 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት
ጁንየር ሪፖርተር --ለስፖርት ጋዜጣኝነት
ኮርፖሬት ብሮድካስቲንድ ፋና ኣ.ማተፈላጋ የትምህርት ደረጃና የስራ ልምድ
በቋንቋና ስነ-ፅሑፍ ወይም በጋዜጣኝነት ውይም በሶሻል ሳይንስ ወይም መሰል ሙያ ቢ.ኤ ዲግሪና 2 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት በስፖርታዊ ጉዳዮች ልምድ ያለው ቅድሚያ ያገኛል