በኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን መቐለ ቅ/ፅ/ቤት መቐለ የሚገኙ የተለያዩ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ ኣወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

የኢትዮጵያ ቤተሰብ መምሪያ ማህበር ሰሜን ኣካባቢ ፅ/ቤት በድርጅቱ ውስጥ የሚገኙ የተለያዩ ያገለገሉ የኤሌክትሮኒክስ፣ የመኪና ጎማ ፣ የህክምና መገልገያ፣ ወንበር፣ ጠረጴዛ፣ ብስክሌት በጨረታ ኣወዳደሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

የሰሜን ሪጅን ኢትዩ ቴሌኮም የተለያዩ ዕቃዎች ይዞ የመጣ የጣዉላ ሳጥን : አሮጌ ጣዉላ : ኬብሉ ናብረቱ የተፈታ ድራም ፣ ያገለገለ ጠረጴዛ፣ ያገለገለ ወንበር፣ እና የእንጨት ምሰሶ ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል።

መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ መቀሌ ሪፈራል ሆስፒታል ፐሮጀክት ያገለገለ ሙሉ ኤጋ፣ ሙሉ ቆርቆሮዎችን ፣ሙሉ ቆርቆሮዎችን በቁጥር (ለኣንድ) በተሰጠ ዋጋ ቁርጥራጭ ኤጋ ደግሞ በክምር (በተሰባሰቡት) ቦታ ላይ አይቶ በጅምላ ኣወዳድሮ በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል። በዚህ መሰረት ተጫራቸቾች ሊያሟሉ የሚገባቸው ነገሮች

መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኃላ /የተ/የግል ኩባንያ (ኢንዳስትሪያል ኢኩፕመንት ማኑፋክቸሪንግ ቢዝነስ ዩኒት) ከዚህ ብታች የተዘረዘረ ተረፈ ምርት ( Scarp materials ) እና (Chips) የመሽን ጥራቢ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ስለሚፈልግ ብቃት ያላችሁ እና ከዚህ በታች የተዘዘሩትን መስፈርት የምታሞሉ ተወዳዳሪዎች እንድትሳተፉ ኩባንያችን ይጋብዛል::

ጉና የንግድ ስራዎች ሃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ትግራይ ዋና ፅ/ቤት በመቀሌ ቅርንጫፍ የተለያዩ ዓይነት ያገለገሉ እቃዎች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ ኣወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። በዚህ ጨረታ ላይ ለመወዳደር በ2ኛ ገፅ በዝርዝር ለተገለፁት የጨረታ እቃዎች በጨረታው ተካፋይ እንድትሆኑ በኣክብሮት ይጋብዛል።

በመከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ዳሉል ሙስሊ-ባዶ ኣስፋልት መንገድ ዲዛይንና ግንባታ ስራ ፕሮጀክት (15-05R) ግቢ ውስጥ የሚገኝ ብዛት ያው ባዶ የሬንጅ በርሚል፣ ቁመታቸው ከሁለት ሜትር በታች የሆኑ የተለያየ መጠን ያላቸው ቁርጥራጭ የኣርማታ ብረቶች እንዲሁም ኣሮጌ የከባድ እና የቀላል ተሽከርካሪ ጎማዎችና ባትሪዎች ሕጋዊ ተጫራቾች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም

ንብረትነቱ የመከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የሆኑት በበራህሌ እና ሳባ ካምፕ የሚገኙ የተለያዩ ያገለገሉ ጎማዎች፣ ያገለገሉ ኤሌክትትሪካል ኦቭን ፣ኣልሙኒየም ፓነን፣ሞድፋይድ ሃመር፣ sand cone (dentisy cone) ይፈልጋል ስለሆነ ከዚህ በታች የተገለፁ መመዘኛ የምታሟሉ መወዳደር ይችላሉ።

የ ኢፌዲሪ ኣየር ኃይል ሰሜን ኣየር ምድብ በተለያየ ቦታ የሚገኝ ሳር በጨረታ ኣወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። ስለሆነም በጨረታው ለመወዳደር የምትፈልጉ

ሱር ኮንስትራክሽን ሓላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ፒቪሲ ፕሮጀክት ከዚህ እቃዎች ማለትም