ትራንስ ኢትዪጰያ ኃ/የተ/የግል ማህበር በመቐሌ ዋና መስሪያ ቤት ግቢ ዉስጥ የሚገኙ ያገለገሉ የተለያዩ ንብረቶች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ይምታማሉ በጨረታዉ እንድሳተፉ ይጋብዛል

ድርጅታችን መካለኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በሚገነባዉ የመቐለ ባለ ሦስት ኮከብ ሆቴል ስራ ፕሮጀከት 11-03B ያሉትን የተለያዩ ያገለገሉ እዋዎች መሸጥ ይፈልጋል

መቐለ ዩኒቨርስቲ የተለያዩ ያገለገሉ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በትግራይ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የፍታብሔር ምድብ ችሎት በትግራይ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ፅቤት የምትገኝ SZUZUKI- KIBITAR ኮድ 3-49118 አአ የሆነች የቤት መኪና በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ድርጅትታችን መከላኪያ ኪንስትራክሽን ኢንተርፕራዝ በሚገኘዉ የመቐለ ሦስት ኮከብ ሆቴል ስራ ፕሮጀከት11-03B ያሉትን የተለያዩ ያገለገሉ የፈርኒቸር እቃዎች : ኣንሰተኛ ኮንስትርክሽን ማሽኖች: ኮምፒዩተሮች : ፕሪነተር: ፎቶ ኮፒ: ቴሌቭዥን :ፓኔሎች እና ሌሎች ያገለገሉ የቢሮ እቃዎች በሐራጅ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል

በሃገር መካላኪያ የሰሜን ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ የተለያዩ ያገለገሉ መመገቢያና ማብሰያ የቢሮ እቃዎች እንዲሁም የብረት ኣልጋ አጫርቶ መሸጥ ይፈልጋል

ሞሓ የለስላሳ መጠጦች ኢንዳስትሪ አክስዩን ማሀበር መቐለ ፔፕሲ ኮላ ፋብሪካ የተለያዩ ዓይነት ያገለገሉ እና የተጋቡ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የሰሜን ሪጅን ኢትዩቴሌኮም የተለያዩ ዕቃዎች ይዞ የመጣ የጣዉላ ሳጥን : አሮጌ ጣዉላ : ብረቱን ኬብሉ የተፈታ ድራም ያገለገለ ጠረጰዛ :ያገለገለ ወንበር እና የእንጨት ምሰሶ ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል

የኢትዪጰያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት በመቐለ የሚገኙ የተለያዩ እቃዎች በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ኩባንያችን ኦሮምያ ኢንሹራንስ ኩባንያ አ.ማ በተለያዩ ጊዜ በኣደጋ ምክንያት ጉዳት ከደረሰባቸዉ የደንበኞች ተሽከረካሪ የተረከባቸዉን የተሽከርካሪ አካለት በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል