የመከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለመቀሌ ሪፈራል ሆስፒታል ግንባታ ፕሮጀክት መቐለ ኣዋሽ ካምፕ ፊት ለፊት ለሚገነባው የመከላከያ ሪፈራል ሆስፒታል የ Concrete curb stone type-2 (15x35cm) ማምረት እና መግጠም ስራ ለማከናወን ፕሮጀክቱ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።

የኢትዩጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የልማትና ክርስቲያናዊ ተራድኦ ኮሚሽን የትግራይ ኣህጉር ስብከት ልማት ማስተባበሪያ ፅህፈት ቤት የቤተክርስትያን ደን ልማት ፕሮጀክት የሚከተልቱን የእርሻ/የህንፃ መሳሪያች ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

የመቀሌ ከተማ እቅድና ፋይናንስ ፅሕፈት ቤት ለመቀሌ ከተማ ፅሕፈት ቤቶች ኣገልግሎት የሚውሉ የኮንስትራክሽን እና የህንፃ መሳሪያዎች፣ የመኪና ጎማ ባትሪ በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።ስለዚህ በዚህ ጨረታ ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች ከታች የተዘረዘሩ መስፈርቶች የምታሟሉ ከፅ/ቤታችን ሰነድ ጨረታ በመውሰድ እንድትወዳደሩ የጋብዛል።

ኣዝሚ ስቲል ስትርክቸር ኢንጂነሪንግ ሓላ የተ የግ ኩባንያ ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ግዥ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ድርጅታችን መካለኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የመቐለ ባለ ሦስት ኮከብ ሆቴል ፕሮጀከት (11-03B) የsupply & coat baumerk water proofing ማሰራት ስለሚፈልግ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ከቀን 19/02/2011 ዓ/ም ጀምሮ እሰከ 23/02/2011ዓ/ም ከጧቱ 4:00 ድረስ የምትወዳደሩበት ሙሉ ሰነድ በጨረታ ሳጥን በማስገባት እንድትወዳደሩ እየጋበዝን ጨረታውን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በቀን 23/02/2011 ዓ/ም ከጧቱ 4:30 ሰዓት ሚከፈት መሆኑን እየገለፀን ተጫራቸች ማሟላት የሚገባቸውን መመዘኛዎች ከ1-10 ተራ ቁጥር የተገለፁ ነጥቦች ይሆናሉ።

በኤጀንሲ ማእድንና ኢነርጂ ክልል ትግራይ ዉስጥ የሚገኝ ባዩጋዝ ፕሮግራም ማስተባበርያ ዩኒት ከዚህ በታች የተገለፁትን ለባዮ ጋዝ ኣገልግሎት የሚውሉ የህንፃ መሳሪያ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልጉ ሕጋዊ ነጋዴ የሆናቹሁ እንድትወዳደሩ ይጋብዛል::

በኤጀንሲ ማእድንና ኢነርጂ ክልል ትግራይ ዉስጥ የሚገኝ ባዩጋዝ ፕሮግራም ማስተባበርያ ዩኒት ከዚህ በታች የተገለፁትን ለባዮ ጋዝ ኣገልግሎት የሚውሉ የህንፃ መሳሪያ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልጉ ሕጋዊ ነጋዴ የሆናቹሁ እንድትወዳደሩ ይጋብዛል::

የየትግራይ ክልል ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ ጋብዮን፣ የእርሻና ችግኝ ጣቢያ መገልገያ መሣሪያዎች፣ የጽህፈት መሣሪያዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ሕትመት፣ የጽዳት እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

መቀሌ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ዓይደር ኮምፕሬሄኒሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለ2011ዓ.ም በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የሕንፃ መሳሪያ እቃዎች፣ የኤሌክትሪክ እቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ የአይት (ICT) ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ለበርሃሌ ስደተኞች መጠሊያ ጣቢያ ፅ/ቤት የሚውል ባለ 10 የባህር ዛፍ ኣጠና ብዛት 110 ፣ ባለ 12 የባህር ዛፍ አጠና ብዛት 80፣ባለ 08 የባህር ዛፍ አጠና ብዛት 90 ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል