... ፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች እንድትሳተፉ ኩባንያችን ይጋብዛል::

... በትግራይ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፍታብሄር ችሎት የመኪና ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ

... ሮጀክት በተገኘ በጀት ተሽከርካሪዎች በጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ አወዳድሮ ለመግዛት ይልፈጋል።

... ባለው ሰንጠረዥ የተመለከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና ከ47/ በተሰጠው ሥልጣን መሠረት በሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

... ሲሆን የ2022 እና 2023 የበጀት አመት ሒሳቡን በውጭ ኦዲተር ለማስመርመር ማጫረት ይፈልጋል

ድርጅታችን የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ የመቐለ ወደብና ተርሚናል ቅ/ፅ/ቤታችን ለ2016 ዓ/ም በጀት ከተያዘ የተርሚናል ጥገና በተሸከርካሪዎች እና ማሽነሪዎች የሚሆን መጠልያ | ቦታ ለማስራት ስለፈለገ ተጫራቾች በራሳቸው ቆርቆሮ፣ሚስማር ፣ወራጅ እና ሌሎች አስፈላጊ ግብአቶች በማቅረብ ሙሉ የሼዱ ስራ በባርዛፍ ና ቆርቆሮ ሰርተው ለሚያስረክቡ ተጫራቾች አወዳድሮ ለማሰራት - ስለፈለገ

የትግራይ ክልል ግብርናና ተፈጥሮ ሃብት ቢሮ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን የተለያዩ ዕቃዎችና አገልግሎቶች ማለትም፡- ሎት 1. ፖሊንቲቲቭ፤ ሎት 2. አነስተኛ የእጅ የእርሻ መሳርያዎች፤ ሎት 3. ማዳበርያ የማጓጓዝ አገልግሎት፤ በጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ኣወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፤

በኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማሕበር የትግራይ ክልል ቅ/ጽ/ቤት የመኪና ዕቃ መለዋወጫ በቀረበው ስፔስፊኬሽን መሰረት ለምእራባዊ ዞን ለማይ ጋባ ወረዳ እና ለደቡባዊ ዞን እንደርታ ወረዳ አገልግሎት የሚውሉ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

በመቐለ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ፅ/ቤት ስር የተተውና በኮንትሮባንድ ተውርሰው የሚገኙ የተለያዩ የምግብ ነክ ዕቃዎች፣ ኣልባሳትና ጫማዎች የንጽህና እቃዎቸ፣ ኣልክትሮኒክስ እቃዎቸ የቤትና የቢሮ እቃዎቸ እና ሎይሎች ልዩ ልዩ እቃዎቸ ባሉበት ሁኔታ ብሓራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሽጥ ይፈልጋል፡፡

አክሱም ዩኒቨርሲቲ ቀጥሎ የተገለፁቱን የእቃዎች አቅርቦት ግዥ ከህጋዊ ነጋዴዎች በብሄራዊ ግልፅ ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።