የኢትዩጰያ ግብና ትራንስፎርሜሽን ኤጀንሲ የተንቀሳቃሽ መጋዘን የወለልና አርማታ (Mobile Storage Unit Slab Construction) ተያያዥነት ያላቸዉ ስራዎች ማሰራት ይፈልጋል

የበርሀሌ ሰደተኞች መጠሊያ ጣቢያ ጽህፈት ቤት 02 ክፍሎች ያሉት አንድ ብሎክ የካምፕ ኣስተባባሪ መኖሪያ ቤት ግንባታ ማሰራት ግንባታ የጉልበት ስራ ለማሰራት አዉጥቶ የህንፃ ስራ ተቆራጭ ድርጅቶችን አወዳድሮ ለማሰራት ይልጋል

የበርሀሌ ሰደተኞች መጠሊያ ጣቢያ ጽህፈት ቤት 8 ክፍሎች ያሉት አንድ ብሎክ የአመራሮች መኖሪያ ቤት ግንባታ ማሰራት ግንባታ የጉልበት ስራ ለማሰራት አዉጥቶ የህንፃ ስራ ተቆራጭ ድርጅቶችን አወዳድሮ ለማሰራት ይልጋል

በትግራይ ክልል ኮንስትራክሽን መንገድና ትራንስፖርት ቢሮ ዳይሬክቶሬት ሕንፃ ዲዛይንና ኮንስትራክሽን በ2010 በጀት ዓመት

ትግራይ ሁሉ ገብ የገበያ ፌዴራሽን ሃላፍነቱ የተወሰነ የህብረት ስራ ማህበር በመቐለ ከተማ ዓይደር ሓሚዳይ በሚባል ቦታ የመጋዝን ኣጥር ለማሳጠር ወይም ለማሰራት ይፈልጋል