ኣዳዲስ ክፍት የስራ ማስታወቅያዎች | Job Platform Milkta ኣዳዲስ ክፍት የስራ ማስታወቅያዎች
ፕሮጀክት ሱፐር ቫይዘር
ትራንስ ኢትዮጽያ ሓ/ዝ/ው/ማሕበርክፍት የስራ ቦታ ማሰታወያ
ትራንስ ኢትዩጵ ያ ከዚህ በታች የተጠቀሰዉ ክፍት የስራ መደብ ሰራተኞች ወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል::
የት /ደረጀና የሞያ መስክ -------------- የመጀመሪያ ዲግሪ በሲቪል ምህንድስና
የስራ ልምድ ---------------ዲግሪ 6 ዓመት
የቅጥር ሆኔታ --------------- ኮንትራት ለ 6 ወር
መካኒክ አሰልጣኝ
ትራንስ ኢትዮጽያ ሓ/ዝ/ው/ማሕበርትራንስ ኢትዩጵያ ከዚህ በታች የተጠቀሰዉ ክፍት የስራ መደብ ሰራተኞች ወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል ::
የት /ደረጀና የሞያ መስክ -- ዲግሪ /ከፍተኛ ዲፕሎማ በመካኒካል /አዉቶሞቲቭ ምህንድስና
የስራ ልምድ –-- ዲግሪ 4 ዓመት / ከፍተኛ ዲፕሎማ 8 ዓመት
ልዩ ስልጠና –------ የአሰልጣኞች ስልጠና
የኣስተዳደር ኦፊሰር
ትካል ኤርፖርትታት ኢትዮጰያክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ
በኢትዩያ ኤርፖርተ ድርጅት የመቀሌ አሉላ አባነጋ ዓለም ኣቀፍ ኤርፖርት አስተዳደር ከዚህ በታች የተጠቀሰዉን ክፍት የስራ መደብ ላይ ባለሞያ ሰራተኛ አወዳድሮ ቆጥሮ ማሰራትይፈልጋል::
ተፈላጊ ችሎታ –------------ ከታወቀ ዪኒቨርስቲ በማናጅመንት በህዝብ አስተዳደር / በቢዝነስ አድመኒስትሬሽን/ በሰዉ ሃብት አስተዳደር ወይም በተመሳሳይ መሰክ የመጀመሪያ ዲግሪ ና የ 4 ዓመት የስራ ልምድ ያለዉ /ያላት
የሰዉ ሃብት ልማት ከፍተኛ ኦፊሰር
ትራንስ ኢትዮጽያ ሓ/ዝ/ው/ማሕበር ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
ኩባንያችን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ተፈላጊ የችሎታ መስፈርቶች የሚያሞሉ አመልካቾች አወዳድሮ ብቃት ያለዉ ባለሙያ ያለዉ ባለሙያ መቅጠር ይፈልጋል::
የትምህርት ዓይነት/ ሙያ : ማኔጅመንት ማስተርስ ዲግሪ/ የመጀመሪያ ድግሪ
ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የሥራ ልምድ : ማስተርስ ዲግሪ 4 ዓመት የመጀመሪያ ድግሪ 6 ዓመት አገልግሎት ያለዉ /ያላት
ተፈላጊ የብቃት መግለጫ: ይምርምር ስርፀት ችሎታ የዳሰሳ ጥናትና የመረጃ ትንተና ክህሎት የደንበኛ አገልግሎት ክህሎት በቡዱን የመሥራት ብቃት አፈፃፀም ሪፖርት አቀራረብ ዕዉቀትና ልምድ በስልጠና ልማት ዙሪያ በቂ ልምድ መመሪዎች ማዘጋጀት በበሰዉ ሃብት ልማት ላይ የክሀሎት ማጎልበቻ ስልጠና የወሰደና በቂ እውቀት ያለዉ /ያላት
የሰዉ ሃብት ልማት ከፍተኛ ኦፊሰር
ትራንስ ኢትዮጽያ ሓ/ዝ/ው/ማሕበርክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ

ከፍተኛ ሴፍቲ ኦፊሰር
ትራንስ ኢትዮጽያ ሓ/ዝ/ው/ማሕበርክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
ኩባንያችን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ተፈላጊ የችሎታ መስፈርቶች የሚያሞሉ አመልካቾች አወዳድሮ ብቃት ያለዉ ባለሙያ ያለዉ ባለሙያ መቅጠር ይፈልጋል::
የትምህርት ዓይነት/ ሙያ : በማስተርስ ዲግሪ የመጀመሪያ ዲግሪ መካኒካል/ አዉቶሞቲቭ እንዲስትሪያል /ኤሌክትሪካል ምህንድስና
ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የሥራ ልምድ : ማስተርስ ዲግሪ 4 ዓመት የመጀመሪያ ድግሪ 6 ዓመት አገልግሎት ያለዉ /ያላት
ልዩ ስልጠና: እስከ 2 ወር ጥገና ሥራ አመራር የወሰደ
በማነጅመንት በዲግሪ ፕሮግራም
ሱር ኮንስትራክሽን ሓ/ዝ/ው/ማመስታወቂያ
ኩባንያችን ሱር ኮንስትራክሽን በማነጅመንት በዲግሪ ፕሮግራም የተመረቁ 2.5 እና ከዛ በላይ ነጥብ ያላቸዉ በዛት 06 በቆሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል
-
የስራ ቦታ ፕሮጀክት
-
በድርጅቱ ስኬል መሰረት
ሚኪ ኢስት አፍሪካን ሃ.የተ.የግ .ማህብር
ሚኪ ኢስት አፍሪካን ሓላ/ዝተ/ዉ/ማሚኪ ኢስት አፍሪካን ሃ.የተ.የግ .ማህብር
ድርጅታችን ሚኪ ኢስት አፍሪካን ከዚህ በታች በተጠቀሰዉ ክፍት የስራ ቦታ መደብ በቁ የሆነ አመልካችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል::
የስራ መደቡ መጠሪያ የሽያጭ ሰራተኛ / Sales Representative/
የትምህርት ደረጃ በማርኬቲንግ ወይም በተመሳሳይ ስልጠና እዉቅና ካለዉ ተቆም የተመረቀ/ች
የስራ ልምድ ለዲግሪ 0 ዓመት ለዲፕሎማ ሁለት ዓመት ለ 12 + አራት ዓመትና ከዚያ በላይ በተመሳሳይ ሞያ የሰራ/ች
ካሸር
ኮሌጅ ፖሊቴክኒክ መቐለፖሊ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ከዚህ በታች ለተጠቀሰዉ ክፍት የሥራ ቦታ የምታሞሉ ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ሰለፈለገ መስፈርትን የምታሞሉ ሰራተኞች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ የስራ ቀናት እነድትመዝገቡ እነገልፃለን::
የሚፈለገዉ የትምህርት ሙያ : በኣካዉንቲንግ
የትምህርት ደረጃ : ዲፕሎማ
የስራ ልምድ : በተማሳሳይ 1 ዓመትና ከዚያ በላይ/ ያለዉ ያላትና የኮምፒተር ችሎታ ያለዉ ይመረጣሉ
ሴክሬታሪ
ኮሌጅ ፖሊቴክኒክ መቐለፖሊ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ከዚህ በታች ለተጠቀሰዉ ክፍት የሥራ ቦታ የምታሞሉ ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ሰለፈለገ መስፈርትን የምታሞሉ ሰራተኞች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ የስራ ቀናት እነድትመዝገቡ እነገልፃለን::
የሚፈለገዉ የትምህርት ሙያ : በሴክሬታርያል ሳይንስ
የትምህርት ደረጃ : ዲፕሎማ
የስራ ልምድ : 0 ዓመት