የሽያጭ ክፍል ሃላፊ

ኤክሴል ፕላስቲክስ ኃ.የተ.የግ.ማህበር
ኤክሴል ፕላስቲክስ ኃ.የተ.የግ.ማህበርክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያየስራ መደብ መጠሪያ፡ የሽያጭ ክፍል ሃላፊ- ብዛት፡ 1- ደመወዝ፡ በስምምነት• የወጣውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 8 የስራ ቀናት ውስጥ ማስረጃችሁን በማያያዝ ሰው ሃይል አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 105 እየቀረባችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡• አድራሻ፡ ቦሌ ክ/ከ ገርጂ ዩኒቲ ዩኒቨርሲቲ አጠገብ ስልክ፡ 0116-292198/96 ፖ.ሣ.ቁ 15036
ተጨማሪ አንብብ

የሽያጭ ሱፐርቫይዘር

ትራኮን ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር
ትራኮን ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበርክፍት የስራ መደብ ማስታወቂያየስራ መደቡ መጠሪያ፡ የሽያጭ ሱፐርቫይዘር- የቅጥር ሁኔታ፡ ቋሚ- ብዛት፡ 1- ጾታ፡ ወ/ሴ- የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ (ለቡ አካባቢ)- ከላይ የተገለጸውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁን ኦሪጅናልና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 8 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ቸርችል ጎዳና ጥቁር አንበሳ ት/ቤት ፊት ለፊት በሚገኘው ትራኮን ታወር 1ኛ ፎቅ የአሉሚኒየም ሽያጭ ቢሮ በግንባር በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡ለተጨማሪ መረጃ ስልክ ቁጥር፡ 0912-293636 / 0914-716900
ተጨማሪ አንብብ

የገቢና ወጪ ንግድ መምሪያ ስራ አስኪያጅ

ማዝ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር
ማዝ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበርክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያየስራ መደቡ መጠሪያ፡ የገቢና ወጪ ንግድ መምሪያ ስራ አስኪያጅ- የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ- ደመወዝ፡ በስምምነት- የቅጥር ሁኔታ መቋሚነት• አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ኮፒ በመያዝ በድርጅቱ የሰው ሃብት አስተዳደር መምሪያ ቀርባችሁ ወይም በኢሜል አድራሻ hr@mazethiopiatrading.com ወይም በመ.ሣ.ቁ. 56 ኮድ 1110 አዲስ አበባ ብላችሁ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡• አድራሻ፡ ቦሌ መንገድ ከደንበል ወደ መስቀል ፍላወር በሚወስደው መንገድ 200 ሜትር ከሄዱ በኋላ ያገኙናል፡፡• ለተጨማሪ መረጃ 011-557-22-89 መደወል ይችላሉ፡፡
ተጨማሪ አንብብ

ማርኬቲንግ ማናጀር

አደራ ህክምና ማዕከል
አደራ ህክምና ማዕከልክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያየስራ መደቡ መጠሪያ፡ ማርኬቲንግ ማናጀር• ደመወዝ፡ በስምምነት• የመመዝገቢያ ጊዜ፡ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ 5 ተከታታይ የስራ ቀናት• የመመዝገቢያና የስራ ቦታ አደራ ህክምና ማእከል ቦሌ ፍላሚንጎ ሬስቶራንት ጀርባ• ስልክ፡ 0115-574173 / 0911-049346
ተጨማሪ አንብብ

እንግዳ ተቀባይ (ሪሴፕሽኒስት)

አሜሪካን ሜዲካል ሴንተር የህክምና ማዕከል
አሜሪካን ሜዲካል ሴንተር የህክምና ማዕከልክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያየሥራ መደቡ መጠሪያ፡ እንግዳ ተቀባይ (ሪሴፕሽኒስት)ብዛት፡ 2
ተጨማሪ አንብብ

የሽያጭ ሠራተኛ

ቴክሮን ዲተርጀንት
ቴክሮን ዲተርጀንትየሥራ ማስታወቂያየሥራ መደቡ መጠሪያ፡ የሽያጭ ሠራተኛ- ብዛት፡ 5- ደመወዝ፡ በስምምነት- የማመልከቻ ጊዜ፡ 13/02/ 2011- አድራሻ፡ ጀርመን አደባባይ (መካኒሳ) - ስልክ፡ +251-13-21-52-79/78
ተጨማሪ አንብብ

የሽጭ ሰራተኛ (10)

ዘመን ኢትዮጲያ አስመጪና ላኪ
ዘመን ኢትዮጲያ አስመጪና ላኪ ክፍት የውጪ የሥራ ማስታወቂያየሥራ መደቡ መጠሪያ፡የሽጭ ሰራተኛብዛት፡ 10ደመወዝ፡ በስምምነትአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ መስፈርቶቹን የምታሟሉ አመልካቾች እስከ 9/02/2011 ድረስ የትምህርት እና የሥራ ልምድ ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡አድራሻ፡ ቦሌ ሀርመኒ ሆቴል ፊት ለፊት ኤልጂ ሕንጻ 5ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 2484-5-5
ተጨማሪ አንብብ

የሽያጭ ሰራተኛ (2)

ወልደየሱስ ቢዝነስ ኃ.የተ.የግ.ማህበር
ወልደየሱስ ቢዝነስ ኃ.የተ.የግ.ማህበር
ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ

የስራ መደቡ መጠሪያ፡ የሽያጭ ሰራተኛ

- ብዛት፡ 2
- የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ ዋናው ቢሮ
- ደመወዝ፡ በስምምነት
መስፈርቱን ማሟላት የምትችሉ አመልካቾች ዋናውን የስራ ልምድና የትምህርት ማስረጃ ከማይመለስ አንድ ኮፒ ጋር በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ በድርጅታችን አስተዳደር ቢሮ በግንባር በመቅረብ ወይም በኢሜል fikirte@weldeyesus.com መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡ አድራሻችን፡ ሰሚት ለስላሳ ፋብሪካን አለፍ ብሎ በተለምዶ 72 ካሬ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ናይል ነዳጅ ማደያ አጠገብ ወልደየሱስ ቢዝነስ ኃ.የተ.የግ.ማህበር ህንፃ ላይ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 305 ለበለጠ መረጃ፡ የቢሮ ስልክ ቁጥር 0116-479028 / 0922-103581 ይጠይቁ፡፡
ተጨማሪ አንብብ

የቤቶች ሽየጭ ወኪል

ማህበር ኣክስዩን አያት

አያት ኣክስዩን ማህበር በሪል እስቴት ላይ የተሰማራ ኣንጋፋ ድርጅት ሲሆን ከዚህ በታች በተጠቀሰዉ ክፍት የስራ መደብ ላይ ብቁ የሆኑ አመልካቾችን አወዳድሮ ብክልል ከተሞች ለመቅጠር ይፈልጋል

ተጨማሪ አንብብ

የቤቶች ሽያጭ ሱፐርቫይዘር

ማህበር ኣክስዩን አያት

አያት ኣክስዩን ማህበር በሪል እስቴት ላይ የተሰማራ ኣንጋፋ ድርጅት ሲሆን ከዚህ በታች በተጠቀሰዉ ክፍት የስራ መደ ላይ ብቁ የሆኑ አመልካቾችን አወዳድሮ ብክልል ከተሞች ለመቅጠር ይፈልጋል

ተጨማሪ አንብብ