ፋርማቲካል የስራ ማስታወቅያዎች በትግራይ ዝርዝር የስራ ምድብ
ፋርማሲስት
ፕራይም ሆስፒታል ቤን መስከረም ሓ/ዝ/ው/ማቤን መስከረም ሆስፒታል ፕራይም /ሃ/የተ/የግ/ማ ባለዉ ክፍት የስራ ቦታ ኣወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል
ፋርማሲ ቴክኒሻን
ዩንቨርስቲ መቐለመቐለ ዩኒቨርስቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ዓይደር ሪፈራል ሆስፒታለ ከዚ በታች የተመለከተው ፋርማሲስትና ፋርማሲ ቴክኒሻን ክፍት የስራ መደብ ሰራተኞችን ኣወዳድሮ በቃሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል።
በፋርማሲስት ቴክኒሻን በዲፕሎማ የተመረቀ/ች ሲኦሲ ያለፈ/ች
ደሞዝ
- የጤና ባለሞያዎች የደሞዝ ስኬል መሰረት
ፋርማሰስት
ዩንቨርስቲ መቐለመቐለ ዩኒቨርስቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ዓይደር ሪፈራል ሆስፒታለ ከዚ በታች የተመለከተው ፋርማሲስትና ፋርማሲ ቴክኒሻን ክፍት የስራ መደብ ሰራተኞችን ኣወዳድሮ በቃሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል።
በፋርማሲስት ዲግሪ የተመረቀ/ች የሞያ ፍቃድ ማረጋገጣ ሰርትፍኬት ያለው/ት
ዜሮና ከዛ በላይ የስራ ልምድ ያለው/ት
ራዲግራፈር
ፅርዩቲ ዲያግኖስቲክን ኢሜጅንግን ማእኸል ሓላ/ዝተ/ናይ ውልቐ ማሕበርድርጅታችን በሃገሪቱ የሚታየው ዝቅተኛ የህክምና ኣገልግሎት ወደ ተሻለ ደረጃ ለማሳደግ በሚደረግ ጥረት የበኩሉን ኣስተዋጽኦ ለማበርከት የተቋቋመ ድርጅት ሲሆን በተለይ ዘመናዊ የቴክኖሎጂ ውጤት የሆኑ የላብራቶሪ መሳርያዎችን ወደ ሃገር ውስጥ በማስገባት ታካሚዎች ቅድመ ህክምና ኣገልግሎት የሚያገኙበት ሁኔታ ያመቻቻል።
በዚሁም መሰረት ለክልሉ ህብረተሰብ የሲቲ እስካን ኣገልገሎት እየሰጠ የሚገኘው ድርጅታችን ሰራተኞች ኣወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል። ስለሆነም መስፈርቶቹን የምታሟሉ ባለሞያዎች የትምህርት የስራ ማስረጃዎቻቹሁን እንድታቀርቡ ተጋብዛችሃል።
እውቀና ካለው የህክምና የትምህርት ተቋም በራዲግራፊ የትምህርት በዲፕሎማ/ዲግሪ የተመረቀ/ች
ለዲፕሎማ 2 ዓመት ለዲግሪ 1 ዓመትና ከዛ በላይ በተመሳሳይ የስራ ዓይነት የሰራ/ች