Welcome to Milkta.com
Everything you need to know about us.ስራ ፈላጊ?
የትም ቦታ ቢኖሩ ማንኛውም ኣይነት ክፍት የስራ ቦታ እዚሁ ገፅ ላይ መከታተል ይችላሉ
ቁጭ ብለው የሚፈልጉትን ክፍት የስራ ቦታ ይጠብቁ፡ መንገዱን ተጠቅመው ማንኛውም የተዘጋጁ ክፍት የስራ ቦታዎች ለእርስዎም ሆነ በዙርያዎ ላሉ ስዎች ማየት ይችላሉ
በነፃ ኣካውንት ይፍጠሩ .
ባለቤት ኩባንያ
የጨረታ ማስታወቅያዎች እዚሁ እንደሚለቀቁ ያውቃሉ'] = ነገር ግን ሙሉ ኣገልግሎት ከፈለጉ ለምሳሌ ለድርጅትዎ ብቻ ጠቃሚ የሆነ ጨረታ ለይቶ የ ሚያሳውቅ ወይም በ ኢሜይል በየግዜው የሚያቁበት መንገድ ይመቻችሎታል፡ እንዲሁም በሞባይል መልእክት የሚያቁበት መንገድ፡፡ ምንድነው የሚጠብቁት? ኣሁኑኑ ይመዝገቡ በተመጣጣኝ ኣመታዊ ክፍያ፡፡ በኣድራሻችን ያግኙን!
ጨረታ ለመከታተል ይመዝገቡ.
ክፍት የስራ ቦታዎች ማስተዋወቅ ይፈልጋሉ/የጨረታ ማስታወቅያዎች?
ምልክታ ፕሮፌሽናል የሆነ የስራ እና ጨረታ ማስታወቅያዎች የሚገለፅበት ገፅ ነው፡ በማንኛውም ግዜ 24 ሰኣት ክፍት የሆነ፡ ኣዳዲስ ቴክኖሎጂዎችና በዝሃ ቋንቋዎች የሚጠቀም፡ ለኣጠቃቀም ቀላል እና ማንኛውም ኣይነት ሞባይል ስልክ የሚደግፍ
ክፍት የስራ ቦታዎች ያስተዋውቁ .
Responsive Layout
Powerful Layout with Responsive functionality that can be adapted to any screen size. Resize browser to view.
Retina Ready Graphics
Looks beautiful & ultra-sharp on Retina Screen Displays. Retina Icons, Fonts & all others graphics are optimized.
Powerful Performance
Canvas includes tons of optimized code that are completely customizable and deliver unmatched fast performance.