ኣዳዲስ ክፍት የስራ ማስታወቅያዎች | Job Platform Milkta ኣዳዲስ ክፍት የስራ ማስታወቅያዎች
ሌክቸረር
ኢንስቲዩት ቴክኖሎጂ መቐለመስታወቂያ
መቐለ ዪኒቨርስቲ የኢት ጳያ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት መቐለ ከዚህ በታች የተዘረዘዉን የስራ መደብ መምህርነት መቅጠር ይፈልጋል::
የትምህርት ደረጃ : የሁለተኛ ዲግሪ በኤሌክትሪካል ኢንጅኔሪንግ መስከ
በኮንትሮል ምህንድስና የማስተር ድግሪ የተመረቀ/ች
የጥበቃ ሰራተኛ 1
ኤጀንሲ ቀረብ መድሃኒት ፈንድPHARMACEUTICALS FUND AND SUPPLY AGENCY
ክፍት የስራ መደብ ማስታወቂያ
ለስራ መደቡ የሚጠይቀዉ ዝቅተኛ ተፈላጊ ደረጃ ----- 8ኛ ክፍል ያጠናቀቀ የመሳርያ አጠቃቀም ችሎታ ያለዉና ዋስ ማቅረብ የሚችል
የስራ ልምድ --------------- 2 ዓመት
የትምህርት ዓይነት ----------------- የቀለም
ለአይቲ ሳፖርት ቴክኒሻያን
ኤጀንሲ ቀረብ መድሃኒት ፈንድPHARMACEUTICALS FUND AND SUPPLY AGENCY
ክፍት የስራ መደብ ማስታወቂያ
ለስራ መደቡ የሚጠይቀዉ ዝቅተኛ ተፈላጊ ደረጃ ---- ቢ .ኤስ .ሲ ዴግሪ
የስራ ልምድ 1 ዓመት
ወይም
ኮሌጅ ዲፕሎማ የስራ ልምድ 3 ዓመትና ከዚያ በላይ
የትምህርት ዓይነት ----- በኢንፎርሜሽን ሳይንስ ወይም በኮምፒተር ሳይንስ
ኤች አይ ቪ ኤድስ አካል ጉዳተኛች ባለሙያ
ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲየዓዲግራት ዩኒቨርሰቲ ከዚህ በታች ያሉ ክፍት የሥራ መደቦች አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል ስለዚህ ተወዳዳሪዎች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ ባሉት በ 10 የሥራ ቀናት ዉስጥ ዓዲግራት የኒቨርሰቲ የሰዉ ሃብት ልማት ዳይሬክተር ጽ/ቤት በአካል በምምጣት በፖስታ በኢሜል አስፈላጊ መረጃዎችን በማያያዝ መመዝገብ ይምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን::
የሥራ መደብ የሚጠይቀዉ ዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታ
በማናጅመንት ስፔሻልኒድ (SPECIAL NEED) , ሳይኮሎጂ , ሶሾሎጂ : ነርሲንግ
-
በባችለር ዲግሪና 7 ዓመት ኣግባብ(ተዛማጅ) ያለዉ የሥራ ልምድ
-
የማስተርስ ዲግሪና 5 ዓመት ኣግባብ(ተዛማጅ) ያለዉ የሥራ ልምድ
-
ዶክትሬት ዲግሪና 3 ዓመት ኣግባብ(ተዛማጅ) ያለዉ የሥራ ልምድ
ሴቶች ጉዳይ ባለሙያ III
ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲየዓዲግራት ዩኒቨርሰቲ ከዚህ በታች ያሉ ክፍት የሥራ መደቦች አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል ስለዚህ ተወዳዳሪዎች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ ባሉት በ 10 የሥራ ቀናት ዉስጥ ዓዲግራት የኒቨርሰቲ የሰዉ ሃብት ልማት ዳይሬክተር ጽ/ቤት በአካል በምምጣት በፖስታ በኢሜል አስፈላጊ መረጃዎችን በማያያዝ መመዝገብ ይምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን::
የሥራ መደብ የሚጠይቀዉ ዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታ
በሳይኮሎጂ : በሕግ :ማናጅሜንት : ሥርዓተ ፆታና ልማት: ልዩ ፍላጎት ዲፕሎፕመንት ስታዲ :EPDM : ፐፕሊክ ማናጅመንት :-
-
በባችለር ዲግሪና 7 ዓመት አግባብ ያለዉ የሥራ ልምድ
-
የማስተርስ ዲግሪና 5 ዓመት አግባብ ያለዉ የሥራ ልምድ
-
ዶክትሬት ዲግሪና 3 ዓመት አግባብ ያለዉ የሥራ ልምድ
የግንባታ ፕሮጀክት ጽ/ቤት ም /ሥራ አስኪያጅ
ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲየዓዲግራት ዩኒቨርሰቲ ከዚህ በታች ያሉ ክፍት የሥራ መደቦች አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል ስለዚህ ተወዳዳሪዎች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ ባሉት በ 10 የሥራ ቀናት ዉስጥ ዓዲግራት የኒቨርሰቲ የሰዉ ሃብት ልማት ዳይሬክተር ጽ/ቤት በአካል በምምጣት በፖስታ በኢሜል አስፈላጊ መረጃዎችን በማያያዝ መመዝገብ ይምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን::
የሥራ መደብ የሚጠይቀዉ ዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታ
በሲቨል ምህንድስና በኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂ ወይም በአርክቴክቸር
-
ቢ.ኤስ .ሲ ዲግሪ የተመረቀና 7 ዓመት አግባብ ያለዉ የሥራ ልምድ
-
ኤም.ኤስ. ሲ ዲግሪ የተመረቀና 5 ዓመት አግባብ ያለዉ የሥራ ልምድ
ነርስ ፕሮፊሽናል
ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲየዓዲግራት ዩኒቨርሰቲ ከዚህ በታች ያሉ ክፍት የሥራ መደቦች አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል ስለዚህ ተወዳዳሪዎች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ ባሉት በ 10 የሥራ ቀናት ዉስጥ ዓዲግራት የኒቨርሰቲ የሰዉ ሃብት ልማት ዳይሬክተር ጽ/ቤት በአካል በምምጣት በፖስታ በኢሜል አስፈላጊ መረጃዎችን በማያያዝ መመዝገብ ይምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን::
የሥራ መደብ የሚጠይቀዉ ዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታ
በነርሲንግ በባችለር ዲግሪ የተመረቀና 0 ዓመት ሥራ ልምድ
ሳንታሪ መሃንዲስ
ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲየዓዲግራት ዩኒቨርሰቲ ከዚህ በታች ያሉ ክፍት የሥራ መደቦች አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል ስለዚህ ተወዳዳሪዎች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ ባሉት በ 10 የሥራ ቀናት ዉስጥ ዓዲግራት የኒቨርሰቲ የሰዉ ሃብት ልማት ዳይሬክተር ጽ/ቤት በአካል በምምጣት በፖስታ በኢሜል አስፈላጊ መረጃዎችን በማያያዝ መመዝገብ ይምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን::
የሥራ መደብ የሚጠይቀዉ ዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታ
በሳኒታሪያል ምህንድስና ወይም በሀይድሮሊክ ምህንድስና
-
ቢ.ኤስ .ሲ ዲግሪ የተመረቀና 4 ዓመት አግባብ ያለዉ የሥራ ልምድ
-
ኤም.ኤስ. ሲ ዲግሪ የተመረቀና 2 ዓመት አግባብ ያለዉ የሥራ ልምድ
የጥቅም ጥቅምና ዲስፕሊን ባለሞያ 1
ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲየዓዲግራት ዩኒቨርሰቲ ከዚህ በታች ያሉ ክፍት የሥራ መደቦች አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል ስለዚህ ተወዳዳሪዎች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ ባሉት በ 10 የሥራ ቀናት ዉስጥ ዓዲግራት የኒቨርሰቲ የሰዉ ሃብት ልማት ዳይሬክተር ጽ/ቤት በአካል በምምጣት በፖስታ በኢሜል አስፈላጊ መረጃዎችን በማያያዝ መመዝገብ ይምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን::
የሥራ መደብ የሚጠይቀዉ ዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታ
በማናጅመንት
-
የባችለር ዲግሪና 5 ዓመት አግባብ ያለዉ/ ተዛማጅ የሥራ ልምድ
-
የማስተርስ ዲግሪና 3 ዓመት አግባብ ያለዉ/ ተዛማጅ የሥራ ልምድ
-
ዶክትሬት ደግሪና 1 ዓመት አግባብ ያለዉ/ ተዛማጅ የሥራ ልምድ
MA In Climate And Society Or MSC IN Climate And Society Specialization In Climate Affairs
ዩንቨርስቲ መቐለመቐለ ዩኒቨርስቲ ለአየር ንብረትና ህብረተሰብ ጉዳዮች ኢንስቲትዩት ላለው ክፍት የስራ መደብ ሰራተኞች አወዳድሮ መቅጠር ስለሚፈልግ
የት/ት ደረጃ
-
MA in Climate and Society or MSC IN Climate and Society Specialization in Climate Affairs and related fields
ደረጃ
- ሌክቸረር
ተፈላጊ ችሎታ
-
በማስተማርና በምርምር የሰራ ይመረጣል
-
የከፍተኛ ትምህርት ተቋም የማስተማር ልምድ ያለው /ያላት/