የኢትዮጰያ ኤርፖርቶች ድርጅት

መግለጫ

ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ

በኢትዩያ ኤርፖርተ ድርጅት የመቀሌ አሉላ አባነጋ ዓለም ኣቀፍ ኤርፖርት አስተዳደር ከዚህ በታች የተጠቀሰዉን ክፍት የስራ መደብ ላይ ባለሞያ ሰራተኛ አወዳድሮ ቆጥሮ ማሰራትይፈልጋል::

ተፈላጊ ችሎታ –------------ ከታወቀ ዪኒቨርስቲ በማናጅመንት በህዝብ አስተዳደር / በቢዝነስ አድመኒስትሬሽን/ በሰዉ ሃብት አስተዳደር ወይም በተመሳሳይ መሰክ የመጀመሪያ ዲግሪ ና የ 4 ዓመት የስራ ልምድ ያለዉ /ያላት  

የትምህርት ደረጃ

ተፈላጊ ችሎታ

ስራ ልምድ

How to apply

የተጠቀሰዉን መስፈርት የምታሞሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ 5 የስራ ቀናት ዉስጥ ኦርጅናል ማስረጃዎቻችሁን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያያዝ መቀሌ ኤርፖርት ቢሮ ቁጥር 8 ቀርባችሁ መመዝገብ የምትችሉ::

ማሳሳቢያ

  • የስራ ልምድ ከምረቃ የተገኘ ቀጥታ ከሞያዉ ጋር ግንኙነት ያለዉ መሆን አለበት

  • ለበለጠ ማብራሪያ

በስልክ ቁጥር 03 44 42 11 02 ይጠይቁ