ትራንስ ኢትዮጽያ ኋ/የተ/የግ/ማህበር

መግለጫ

ክፍት የስራ ቦታ ማሰታወያ

ትራንስ ኢትዩጵ ያ ከዚህ በታች የተጠቀሰዉ ክፍት የስራ መደብ ሰራተኞች ወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል::

የት /ደረጀና የሞያ መስክ  -------------- የመጀመሪያ ዲግሪ በሲቪል ምህንድስና

የስራ ልምድ  ---------------ዲግሪ 6 ዓመት

የቅጥር ሆኔታ --------------- ኮንትራት ለ 6 ወር

የትምህርት ደረጃ

ተፈላጊ ችሎታ

ስራ ልምድ

How to apply

መስፈርቱን የምታሞሉ ተወዳዳሪች ይህ ማስታወያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት በዋና ፅ ቤት በመገኘት የማይመለስ ፎቶ ኮፒና ኦርጅናል የትምህርት የስራ ማስረጃሁን በመያዝ እንድትመዘገቡ ይጋብዛል::