Store Keeper II

ፍር ስዋኣት ስራሕቲ ንግዲ ሓ/ዝተ/ዉ/ማ

ድርጅታችን ፍረስዉኣት ኢንደሳስትርያል ሓየተየግማ ለኣዲሱ ፍለክስብል ማኑፋክቸሪንግ ዎርክሾፕ ላሉት ክፍት የሰራ መደቦች ሰራተኞችነ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል

ተጨማሪ አንብብ

ሲንየር ስቶር ማን /ከፍተኛ የግምጃ ቤት ሰራተኛ/

ማይስሩ ጠቅላላ ንግድ ሓ/ዝ/ወ/ማ

ድርጅታችን ማይስሩ ጠቅላላ ንግድ ኋላ/የተወ/የግ/ማህበር በመቐሌ ከተማ ሃወልቲ ኣካበቢ በማስገንባት ላይ ለሚገኘው ባላ 5 ኮኮብ ሆቴል ሰራተኛን ኣወዳድሮ በኣስአኳይ መቅጠር ይፈልጋል

የስራ ልምድ

  1. በዲግሪ 4 ዓመት ዲፕሎማ 6 ዓመታት የሰራ/ች ሆኖ በህንፃ ግንባታ ወይም ፕሮጀክት የሰራ/ች ቢሆን ይመረጣል
  2. በቂ የኮምፒተር ችሎታ ያላው/ላት
  3. ዋስ ማቅረብ የሚእል


 

ተጨማሪ አንብብ