ቃላሚኖ ፍሉይ ካልኣይ ብርኪ ቤት ትምህርቲ

መብርሂ

በድጋሜ የወጣ ማሻሻያ የተደረገበት

የትግራይ ልማት ማህበር ስር የሚገን ቃላሚኖ ልዩ ሁለታኛ ደረጃ ት/ቤት ባለዉ ክፍት የሰራ መደብ ከዉስጥና ከዉጭ ሰራተኛችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል ስለዚ መስፈርቱ የምታማሉ አመልካቾች እንድትወዳደሩ ይጋብዛል

ትምህርቲ ደረጃ

ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ ዲግሪ ማስተር በአካዉንቲንግ ወይም አካዉንቲንግና ፋይናንስ ትምህርት፡ ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን

ተደላይይ ክእለት

የኮምፒተር ስልጠና ሰርትፍኬት ያለዉ

ፒችተሪ አካዉንቲንግ ሰርትፍኬት ያለዉ

ልምዲ ስራሕ

በአካዉንቲንግ በዲግሪ 6 ዓመት በማስተር 4 ዓመት የሰራ ልምድ ያለዉ

መተሓሳሰቢ

በፋይናንስና አሰተዳደር አመራር የሰራ

የዉስጥ ኦዲትናÂ ኢንስፔክሽን አገልግሎት ያለዉ

በአካዉንቲንግ በዲግሪ 6 ዓመት በማስተር 4 ዓመት የሰራ ልምድ ያለዉ

የኮምፒተር ስልጠና ሰርትፍኬት ያለዉ

ፒችተሪ አካዉንቲንግ ሰርትፍኬት ያለዉ

የስራ ቦታ ቃላሚኖ ሁለተኛ ደረጃ ትቤት

የምዝገባ ቀን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ የስራ ቀናትÂ ዓርብ 10 ሰዓት ያልቃል

ሲቪ የትምህርት ማስረጃ የስራ ልምድ ማስረጃና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ይዘዉ ይቅረቡ