ዩንቨርስቲ መቐለ

መብርሂ

በመቀለ ዩኒቨርሲቲ የዓዲ ሓቂ ካምፓስ ቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ ከዚህ በታች ያሉት ክፍት የስራ መደቦች ሌክቸረር አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል ስለዚህ መስፈርቱን ይምታማሉ አመልካቾች መወዳደርÂ ይምትችሉ መሆናችሁ እንገልፃለን

ትምህርቲ ደረጃ

Msc በአካውንቲንገ ናፋይናንስ በፋይናንስና እናኢንቭስትመንት የተመረቀ/ች የመመረቅ ያፅሁፍውጤታቸውበጣምጥሩናከዚያበላይየሆነእንዲሁም

የመጀመሪያዲግሪ (BA) በአካውንቲንግወይምበአካውንቲንገናፋይናንስየተመረቀ/ች የመመረቅያነጥባቸው 3.00 እናከዚያበላይለወንዶችሲሆን 2.75 ከዚያበላይለሴቶች

ተደላይይ ክእለት

Mscበአካውንቲንገናፋይናንስበፋይናንስናእናኢንቭስትመንትየተመረቀ/ች የመመረቅያፅሁፍውጤታቸውበጣምጥሩናከዚያበላይየሆነእንዲሁም

የመጀመሪያዲግሪ (BA) በአካውንቲንግወይምበአካውንቲንገናፋይናንስየተመረቀ/ች የመመረቅያነጥባቸው 3.00 እናከዚያበላይለወንዶችሲሆን 2.75 ከዚያበላይለሴቶች

ልምዲ ስራሕ

- በከፍተኛ ትምህርት ተቋም የማስተማር የስራልምድ ያለው/ያላትይመረጣል፡፡

መተሓሳሰቢ

ማሳሰብያ

- የምዝገባቦታዓዲ-ሓቂካምፓስቢዝነስናኢኮኖሚክስኮሌጅየሰውሃብትልማትኤክስፐርት ፅ/ቤትበግንባርቀርበውወይምበE-mail goitomstor@gmail.com መመዝገብይችላሉ፡፡

- ተወዳደሪዎች በምዝገባ ጊዜ ኦርጅናልና ፎቶ ኮፒ የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ይዛችሁ እንድትቀርቡ፡፡

- የምዝገባ ቀን ይህ ማስታወቅያ ከወጣበት ለተከታታይ10 የስራቀናት

- በከፍተኛ ትምህርት ተቋም የማስተማር የስራልምድ ያለው/ያላትይመረጣል