ዩንቨርስቲ መቐለ

መብርሂ

መቐለ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ከዚህ በታች የተጠቀሱት ክፍት የስራ ቦታ መስፈርቱን የሚያሟሉ አወዳድሮ ለመቅጠር ስለሚፈልግ ዓይደር ሪፈራል ሆስፒታል የሰዉ ሃይል አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 46 በመቅረብ መመዘገብ ይምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን

ትምህርቲ ደረጃ

በሄማቶሎጂ የ 2ኛ ዲግሪ የተመረቀ /ች

ተደላይይ ክእለት

በሄማቶሎጂ የ 2ኛ ዲግሪ የተመረቀ /ች

ልምዲ ስራሕ

0 ዓመት

መተሓሳሰቢ

ማሳሰብያ

ለመጀመሪያ ዲግሪ የመጨረሻ ዉጤት ለወንድ አመልካች 3 00 እና ከዛ በላይ ለሴት አመልካች 2. 75  ከዛ በላይ

ለ2ኛ ዲግሪ አመልካቾች የመጀመሪያ ዲግሪ የትምህርት ማስረጃ መያያዝ አለበት