መብርሂ
መቐለ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ከዚህ በታች የተጠቀሱት ክፍት የስራ ቦታ መስፈርቱን የሚያሟሉ አወዳድሮ ለመቅጠር ስለሚፈልግ ዓይደር ሪፈራል ሆስፒታል የሰዉ ሃይል አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 46 በመቅረብ መመዘገብ ይምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን
ትምህርቲ ደረጃ
DDM/DDS or DMD የመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀ /ች
ተደላይይ ክእለት
DDM/DDS or DMD የመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀ /ች
ልምዲ ስራሕ
DDM/DDS or DMD የመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀ /ች 0 ዓመት የስራ ልምድ
prosthhodontics unit ዉስጥ መስራት የሚፈልግ
መተሓሳሰቢ
ማሳሰብያ
ለመጀመሪያ ዲግሪ የመጨረሻ ዉጤት ለወንድ አመልካች 3 00 እና ከዛ በላይ ለሴት አመልካች 2. 75 ከዛ በላይ
ለ2ኛ ዲግሪ አመልካቾች የመጀመሪያ ዲግሪ የትምህርት ማስረጃ መያያዝ አለበት