ቤን መስከረም ሆስፒታል ፕራይም

መብርሂ

ቤን መስከረም ፕራይም ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ኃ. የተ. የግ .ማ ባለዉ ክፍት የስራ ቦታ ቢኤስሲ ነርሲንግ ዲግሪ BSC  nursing degree ኣወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል

ትምህርቲ ደረጃ

BSC  nursing degree

ተደላይይ ክእለት

ተፈላጊ ችሎታ በኮሌጅ የሰራ እንዲሁም የኮምፒተርና ሌሎች ተዛማጅ  ችሎታዎች

ልምዲ ስራሕ

በኮሌጅ የሰራ

መተሓሳሰቢ

ኦርጂናልና የማይመለስ የትምህርት ማስረጃዎች

የስራ መልቀቂያ

የስራ ቦታ በቤን መስከረም ሆስፒታል ፕራይም

የመመዝገቢያ ቀን ከ 06/05 /2008 እስከ 13/ 05 /2008 በስራ ሰዓት