ኢትዮዽያ ፖስታ አገልግሎት

መብርሂ

ኢትዮዽያ ፖስታ አገልግሎት አካዉንታት መቅጠር ይፈልጋል

ትምህርቲ ደረጃ

በአካዉንቲንግ  ቢኤ ዲግሪ

ተደላይይ ክእለት

በአካዉንቲንግ  ቢኤ ዲግሪ

ልምዲ ስራሕ

0

መተሓሳሰቢ

መስፈርቱ የምታማሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምር በ 5 ተከታታይ የስራ ቀናት ዉስጥ ኦርጅናልና ማስረጃ የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ይዘዉ በመቀለ ዞን ፖሰታ ቤት ቢሮ ቁጥር 208 በመቅረብ መመዝገብ ይምትችሉ መሆኑን እናሳስባለን

ማሳሰቢያ ዋስ ማቅረብ የሚችል