ትካል ሓባሲ ንብዓት ጨንፈር መቐለ

መብርሂ

የህዝብ እምባ ጠባቂ ተቋም መቐለ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ቀጥለዉ ለተመለከተዉ ክፍት የስራ መደብ ስራ ሰራተኞችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል

ትምህርቲ ደረጃ

ቢኤ ዲግሪ

 ኤምኤ ዲግሪ

ተደላይይ ክእለት

ቢኤ ዲግሪ

 ኤምኤ ዲግሪ

ልምዲ ስራሕ

ቢኤ ዲግሪ 8

 ኤምኤ ዲግሪ 6

መተሓሳሰቢ

  • አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ  ከወጣበት ቀን ጀምሮ 5 ተከታታይ የስራ ቀናት የትምህርትና የስራ ልምድ መስረጃዎቻቹን ይዛቹሁ  ቅ ፅ ቤታችን ቢሮ ቁጥር 1 በግንባር በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን
  • ምዝገባ የሚካሄድበት ቀን ከ 06 / 03 /08   -  10/ 03 /08 ዓም
  • ፈተና የሚሰጥበት ቀን ወደፊት በማስታወቂያ የሚነገር ይሆናል
  • የምዝገባ ቦታ ማይክሮፋይናንስ አጠገብ ከሚገኘዉ የትግራይ ጉዳተኞች ማህበር ሁለተኛ  ፎቅ ላይ  እንገኛለን

0344402551