ፋብሪካ መምረቲ ፖወር ኬብልን ዋየር ብሉ ናይል

መብርሂ

ድርጅታችን ፓወር ቡሉ ናይል ዋየርና ኬብል ፋብሪካ ባለዉ ክፍት ስራ ቦታ ሰራቶኞች ኣወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል

ትምህርቲ ደረጃ

ዲፕሎማ / ዲግሪ

ተደላይይ ክእለት

በዎርድ በ ኤክሲኤል በኣክሰስ የመጠቀም ችሎታ ያላት

ልምዲ ስራሕ

ከዜሮ ዓመት በላይ

መተሓሳሰቢ

ከዚህ በላይ የተጠቀሰዉ የምታማሉ ስራ ፈላጊዎች ማስረጃችሁን ከማይመለስ ኮፒ ጋር በመያዝይህ ማስታወቅያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 የስራ ቀናት መመዝገብ የምትቹሉ መሆናችንን እናሳዉቃለን

ኣድራሻ - ፓወር ብሉ ናይል ዋየር እና ኬብል ፋብሪካ