ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ኮሌጅ ሊባኖስ

መብርሂ

ሊባኖስ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ኮሌጅ ኵሓ ካምፓስ በከፈተዉ አዲስ ቅርንጫፍፍ ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የስራ ዘርፎች ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል ስለዚህ ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የስራ ዓይነቶች

ትምህርቲ ደረጃ

  • ደረጃ 4
  • ዲግሪ

ተደላይይ ክእለት

  • በሴክሬታርያል ሳይንስ ደረጃ 4ተ የተመረቀ ሲኦሲ ያለፈ
  • በሴክሬታርያል ዲግሪ ሲኦሲ ያለፈ

ልምዲ ስራሕ

መተሓሳሰቢ

ለምዝገባ የሚያስፈልጉ መስፈርቶች

  • ሲቪ/CV : የስራ ማመልከቻ
  • የትምህርት ማስረጃ ኮፒ ና ኦርጂናል
  • የሲኦሲ ብቃት ማረጋገጫ ኮፒ ና ኦርጂናል
  • የስራ ልምድ ማስረጃ ፎቶ ኮፒ ና ኦርጂናል

የምዝገባ ቦታ መቐለ ዳሽን ባንክ ጁብሩክ ቅርንጫፍ አረጋዊ ሃይሉ ህንፃ በስተጀርባ ኦሮምያ ባንክ

ህንፃ ወዲ መሸሻ ወረድ ብሎ ለበለጠ መረጃ 0914758621