ሓፈሻዊ ንግድ ዓለምለኻዊ ሬድ ስታርስ

መብርሂ

ሬድ ስታር ኢንተርናሽናል ትሬዲንግ ከዚህ በታች ለተገለፀዉ ክፍት የስራ መደብ አመልካቾችን  አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል

ትምህርቲ ደረጃ

ተደላይይ ክእለት

  • በሳፕላይ ማናጅመንት / የመጀመሪያ ዲግሪ ያለዉ /ያላት በሞያዉ 2 ዓመት የሰራ /ች  ወይም ዲፕሎማ ያለዉ ያላትና 5 ዓመት የሰራ/ች
  • ለምድቡ ተፈላጊዉን ዋስ ማቅረብ የሚችል

ልምዲ ስራሕ

መተሓሳሰቢ

  • ደምዎዝ   ---- በስምምነት
  • መስፈርቱን ይምታሟሉ አመልካቾችን የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናዉንና ፎቶ ኮፒዉን ከማመልኸቻ ጋር በማያያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 /ኣምስተ/ ተከታታይ የሥራ ቀናት መቐለ ቅርንጫፍ ዓዲ ሓቂ ደደቢት ማይክሮ ፋይናንስ አጠገብ ይሐ ሪል እስቴት ሕንፃ ስራ ከሚገኘዉ የድርጅቱ ቢሮ በኣካል በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን

                  

           ለበለጠ መረጃ  በስልክ 034 440 5104 ደዉሎ መጠየቅ ይቻላል