ዩንቨርስቲ መቐለ

መብርሂ

   ክፍት የስራ ማስታወቂያ

መቐለ ዩኒቨርስቲ ህፀተ ዝናብ ግብርናና ተፈጥሮ ሃብት ኮሌጅ ከዚህ በታች ለተገለፀዉ ክፍት የስራ መደብ ሰራተኛ አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል::

ትምህርቲ ደረጃ

Required area field of Specialization   :  Rural development Agricultural Extension Development and Rural livelihood / Development and Rural innovation and related fields 

Education :   PhD

ተደላይይ ክእለት

Academic Rank : Assistance Professor and above

ልምዲ ስራሕ

Experience :  -------------------------------

??:          ?????

መተሓሳሰቢ

አመልከቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጅምሮ ባሉት 10 የስራ ቀናት ይጠቅመኛል የምትሉትን መረጃ ዋናዉንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ በመቐለ ዪኒቨርስቲ ህፀተ ዝናብ ግብርናና ተፈጥሮ ሃብት ኮሌጅ ቢሮ ቁጥር D2-201 በአካል በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳዉቃለን ::