ትራንስ ኢትዮጽያ ሓ/ዝ/ው/ማሕበር

መብርሂ

                       ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ

ኩባንያችን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ተፈላጊ የችሎታ መስፈርቶች የሚያሞሉ አመልካቾች አወዳድሮ ብቃት ያለዉ ባለሙያ ያለዉ ባለሙያ መቅጠር ይፈልጋል::

የትምህርት ዓይነት/ ሙያ   :        በማስተርስ ዲግሪ የመጀመሪያ ዲግሪ መካኒካል/ አዉቶሞቲቭ እንዲስትሪያል /ኤሌክትሪካል ምህንድስና

ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የሥራ ልምድ   : ማስተርስ ዲግሪ 4 ዓመት የመጀመሪያ ድግሪ 6 ዓመት አገልግሎት ያለዉ /ያላት

ልዩ ስልጠና:                         እስከ 2 ወር ጥገና ሥራ አመራር የወሰደ

 

ትምህርቲ ደረጃ

ተደላይይ ክእለት

ልምዲ ስራሕ

መተሓሳሰቢ

ስለሆነም መመዘኛዉን ይምታሞሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጅምሮ ለተከታታይ 10 ይሥራ ቀናት የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናዉና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ዋና መስራያ ቤት የሰዉ ሃብት አመራርና ልማት ማመልከት ይምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን::