መብርሂ
የዓዲግራት ዩኒቨርሰቲ ከዚህ በታች ያሉ ክፍት የሥራ መደቦች አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል ስለዚህ ተወዳዳሪዎች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ ባሉት በ 10 የሥራ ቀናት ዉስጥ ዓዲግራት የኒቨርሰቲ የሰዉ ሃብት ልማት ዳይሬክተር ጽ/ቤት በአካል በምምጣት በፖስታ በኢሜል አስፈላጊ መረጃዎችን በማያያዝ መመዝገብ ይምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን::
የሥራ መደብ የሚጠይቀዉ ዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታ
በሳይኮሎጂ : በሕግ :ማናጅሜንት : ሥርዓተ ፆታና ልማት: ልዩ ፍላጎት ዲፕሎፕመንት ስታዲ :EPDM : ፐፕሊክ ማናጅመንት :-
-
በባችለር ዲግሪና 7 ዓመት አግባብ ያለዉ የሥራ ልምድ
-
የማስተርስ ዲግሪና 5 ዓመት አግባብ ያለዉ የሥራ ልምድ
-
ዶክትሬት ዲግሪና 3 ዓመት አግባብ ያለዉ የሥራ ልምድ
ትምህርቲ ደረጃ
ተደላይይ ክእለት
ልምዲ ስራሕ
መተሓሳሰቢ
-
የምዝገባ ቦታ-- በዓዲግራት ዪኒቨርሰቲ በሰዉ ሃብት ልማት ማዕከል
-
ተመዝጋቢዎች የትምህርት ኦርጃናልና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ይዘዉ መምጣት አለባቸዉ
-
ፈተና የሚሰጥበት ቀን በማስታወቂያ ይወጣል