ማዝ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር

መብርሂ

ማዝ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበርክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያየስራ መደቡ መጠሪያ፡ የገቢና ወጪ ንግድ መምሪያ ስራ አስኪያጅ- የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ- ደመወዝ፡ በስምምነት- የቅጥር ሁኔታ መቋሚነት• አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ኮፒ በመያዝ በድርጅቱ የሰው ሃብት አስተዳደር መምሪያ ቀርባችሁ ወይም በኢሜል አድራሻ hr@mazethiopiatrading.com ወይም በመ.ሣ.ቁ. 56 ኮድ 1110 አዲስ አበባ ብላችሁ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡• አድራሻ፡ ቦሌ መንገድ ከደንበል ወደ መስቀል ፍላወር በሚወስደው መንገድ 200 ሜትር ከሄዱ በኋላ ያገኙናል፡፡• ለተጨማሪ መረጃ 011-557-22-89 መደወል ይችላሉ፡፡

ትምህርቲ ደረጃ

ባችለር

ተደላይይ ክእለት

- ተፈላጊው የትምህርት ደረጃ፡ በማርኬቲንግ ወይም በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽንና ተዛማጅ የትምህርት ዘርፍ በመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀ/ች
- የስራ ልምድ፡ በኢምፖርት ኤክስፖርት ስራ 8 ዓመት የሰራ/ች
- በመኪኖችና ማሽነሪዎች አስመጪ ድርጅት የሰራ/ች

ልምዲ ስራሕ

- ተፈላጊው የትምህርት ደረጃ፡ በማርኬቲንግ ወይም በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽንና ተዛማጅ የትምህርት ዘርፍ በመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀ/ች
- የስራ ልምድ፡ በኢምፖርት ኤክስፖርት ስራ 8 ዓመት የሰራ/ች
- በመኪኖችና ማሽነሪዎች አስመጪ ድርጅት የሰራ/ች
5-10 ዓመት

መተሓሳሰቢ