አለታ ላንድ ኮፊ ኃ/የተ/የግ/ማህበር

መብርሂ

አለታ ላንድ ኮፊ ኃ/የተ/የግ/ማህበርክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያየስራ መደቡ መጠሪያ፡ ፋይናንስ ኮንትሮለር- ብዛት፡ 1- የስራ ቦታ፡ ሃዋሳ- ደመወዝ፡ በስምምነት/ ማራኪ • አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውን እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ከሲቪ ጋር በማቅረብ መመዝገብ ይችላሉ፡፡• አድራሻ፡ የድርጅታችን ዋና መስሪያ ቤት መብራት ሀይል አካባቢ ጃክሮስ አደባባይን አለፍ ብሎ ሮቤራ ካፌ ፊት ለፊት ባለው መንገድ 50 ሜትር ወደ ውስጥ ገባ ብሎ ይገኛል፡፡ ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0116-460742 / 0953-462887 በመደወል መረጃ ማግኘት ይቻላል፡፡

ትምህርቲ ደረጃ

ባችለር

ተደላይይ ክእለት

- የትምህርት ደረጃና የስራ ልምድ፡ ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በአካውንቲንግ/በአካውንቲንግና ፋይናንስ የትምህርት መስክ በመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀ/ች በሙያው 7 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ ያለው/ያላትና በተጨማሪም የኮምፒውተር አጠቃቀም ችሎታ ያለው/ያላትና በሆቴል ኢንዱስትሪ ላይ የሰራ/የሰራች ቢሆን/ብትሆን ይመረጣል፤

ልምዲ ስራሕ

5-10 ዓመት

መተሓሳሰቢ