አሜሪካን ሜዲካል ሴንተር የህክምና ማዕከል

መብርሂ

አሜሪካን ሜዲካል ሴንተር የህክምና ማዕከልክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያየሥራ መደቡ መጠሪያ፡ የሰው ሃይል አስተዳደርና የዋና አስተዳደር ረዳትብዛት፡ 2

ትምህርቲ ደረጃ

ባችለር

ተደላይይ ክእለት

- የትምህርት ደረጃ፡ ዲግሪ በማኔጅመንት ፤ የሰው ሃይል አስተዳደር ወይም ተዛማች የሙያ ዘርፍ ያላት
- ተፈላጊ የሥራ ልምድና ችሎታ፡ 5 ዓመትና ከዚያ በላይ በዚሁ ሙያ የሰራች እና የአሰሪና ሠራተኛ መተዳደሪያ ደንብ ላይ በቂ እውቀት ያላት ፤ የኮምፒውተር አጠቃቀም ችሎታ ያላት፡፡

ልምዲ ስራሕ

- የትምህርት ደረጃ፡ ዲግሪ በማኔጅመንት ፤ የሰው ሃይል አስተዳደር ወይም ተዛማች የሙያ ዘርፍ ያላት
- ተፈላጊ የሥራ ልምድና ችሎታ፡ 5 ዓመትና ከዚያ በላይ በዚሁ ሙያ የሰራች እና የአሰሪና ሠራተኛ መተዳደሪያ ደንብ ላይ በቂ እውቀት ያላት ፤ የኮምፒውተር አጠቃቀም ችሎታ ያላት፡፡
5-10 ዓመት

መተሓሳሰቢ

ማሳሰቢያ፡1. የምዝገባ ቀን፡ እስከ 22/02/20112. ደመወዝ እና ጥቅማጥቅም፡ በስምምነት፡፡3. የስራ ቦታ፡ አሜሪካን ሜዲካል ሴንተር (ቁጥር 1) ሰንሻይን የመኖሪያ ቤቶች መንደር ግቢ ውስጥ፡፡የምዝገባ ቦታ፡ ዋናውንና ፎቶ ኮፒውን የትምህርትና የሥራ ልምድ በመያዝ ሰንሻይን (መሪ ሎቄ የመኖሪያ መንደር ግቢ ውስጥ) አሜሪካን ሜዲካል ሴንተር በአካል በመምጣት ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 011 6 67 80 00/04/07 ይደውሉ፡፡