ዩንቨርስቲ መቐለ

መብርሂ

መቐለ ዩኒቨርስቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ዓይደር ሪፈራል ሆስፒታለ ከዚ በታች የተመለከተው ፋርማሲስትና ፋርማሲ ቴክኒሻን ክፍት የስራ መደብ ሰራተኞችን ኣወዳድሮ በቃሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል። 

በፋርማሲስት ቴክኒሻን በዲፕሎማ የተመረቀ/ች ሲኦሲ ያለፈ/ች

ደሞዝ

  • የጤና ባለሞያዎች የደሞዝ ስኬል መሰረት



 

 

ትምህርቲ ደረጃ

ተደላይይ ክእለት

ልምዲ ስራሕ

መተሓሳሰቢ

የስራ ልምድ

  • ዜሮና ከዛ በላይ የስራ ልምድ ያለው/ት

በዚ መሰረት ተወዳዳሪዎች ማስታወቅያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ የስራ ቀናቶች ኣስፈላጊው ማስረጃ ኦርጅናል ከማይመለስ ፎቶፒና ሲቪ በመያዝ በዓይደር     ሪፈራል ሆስፒታል ቁጥ 10 በሰው ያል ኣስተዳደር በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን