መብርሂ
መቐለ ዩኒቨርስቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ዓይደር ሪፈራል ሆስፒታለ ከዚ በታች የተመለከተው ፋርማሲስትና ፋርማሲ ቴክኒሻን ክፍት የስራ መደብ ሰራተኞችን ኣወዳድሮ በቃሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል።
በፋርማሲስት ቴክኒሻን በዲፕሎማ የተመረቀ/ች ሲኦሲ ያለፈ/ች
ደሞዝ
- የጤና ባለሞያዎች የደሞዝ ስኬል መሰረት
ትምህርቲ ደረጃ
ተደላይይ ክእለት
ልምዲ ስራሕ
መተሓሳሰቢ
የስራ ልምድ
- ዜሮና ከዛ በላይ የስራ ልምድ ያለው/ት
በዚ መሰረት ተወዳዳሪዎች ማስታወቅያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ የስራ ቀናቶች ኣስፈላጊው ማስረጃ ኦርጅናል ከማይመለስ ፎቶፒና ሲቪ በመያዝ በዓይደር ሪፈራል ሆስፒታል ቁጥ 10 በሰው ያል ኣስተዳደር በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን