መብርሂ
ሰንሻይን ኮንስትራክሽን ኃ.የተ.የግል ማህበርክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያየሥራ መደቡ መጠሪያ፡ ጥበቃ- የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ- ደመወዝ፡ በድርጅቱ የደመወዝ እስኬል መሰረት• ከላይ የተመቀሰውን የመመዘኛ መስፈርቶች የምታማሉ አመልካቾች እስከ 15/02/2011 ድረስ የማይመለስ ኮፒ ማስረጃዎችን ከዋናው የትምህርት እና የሥራ ልምድ ማስረጃዎችና ከአንድ ጉርድ ፎቶግራፍ ጋር በመያዝ በኩባንያው ዋናው መ/ቤት የሰው ኃይል አስተዳደር መምሪያ ቢሮ በአካል በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡ሰንሻይን ኮንስትራክሽን ኃ.የተ.የግል ማሕበርስልክ ቁጥር፡ 0115513289የቦሌ መንገድ ፍላሚንጎ ሬስቶራንት ፊትለፊት
ትምህርቲ ደረጃ
ሌላ
ተደላይይ ክእለት
- ተፈላጊ የትምህርት ዝግጅት እና የሥራ ልምድ፡ ስምንተኛ ክፍል ያጠናቀቀና ሁለት አመት የሥራ ልምድ ያለው
ልምዲ ስራሕ
- ተፈላጊ የትምህርት ዝግጅት እና የሥራ ልምድ፡ ስምንተኛ ክፍል ያጠናቀቀና ሁለት አመት የሥራ ልምድ ያለው 1-3 ዓመት