ዘመን ኢትዮጲያ አስመጪና ላኪ

መብርሂ

ዘመን ኢትዮጲያ አስመጪና ላኪ ክፍት የውጪ የሥራ ማስታወቂያየሥራ መደቡ መጠሪያ፡የሽጭ ሰራተኛብዛት፡ 10ደመወዝ፡ በስምምነትአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ መስፈርቶቹን የምታሟሉ አመልካቾች እስከ 9/02/2011 ድረስ የትምህርት እና የሥራ ልምድ ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡አድራሻ፡ ቦሌ ሀርመኒ ሆቴል ፊት ለፊት ኤልጂ ሕንጻ 5ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 2484-5-5

ትምህርቲ ደረጃ

ዲፕሎማ

ተደላይይ ክእለት

- የሥራ ልምድ፡ በታሸገ ውሃ ድርጅት ውስጥ ከ2 ዓመት በላይ የሰራ
- የትምህርት ደረጃ፡ በዲፕሎማ በሴልስማንሽፕ ወይም በገበያ ጥናት ሌቭል 4

ልምዲ ስራሕ

- የሥራ ልምድ፡ በታሸገ ውሃ ድርጅት ውስጥ ከ2 ዓመት በላይ የሰራ
- የትምህርት ደረጃ፡ በዲፕሎማ በሴልስማንሽፕ ወይም በገበያ ጥናት ሌቭል 4
1-3 ዓመት

መተሓሳሰቢ