ገምሹ በየነ ኮንስትራክሽን ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር

መብርሂ

ገምሹ በየነ ኮንስትራክሽን ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበርክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያየስራ መደቡ መጠሪያ፡ ሳይት መሃንዲስ- ብዛት፡ 2- የስራ ቦታ፡ ፕሮጀክት- ደመወዝ፡ በድርጅቱ ስኬል- የቅጥር ሁኔታ፡ ቋሚ• ከዚህ በላይ የተጠቀሰውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒውን ከማመልከቻ ጋር በማያያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 8 የስራ ቀናት ውስጥ በዋናው መ/ቤት 2ኛ ፎቅ የሰው ሃይል አስተዳደር ዋና ክፍል ቢሮ ቁጥር 14 በመገኘት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡• አድራሻ፡ ቦሌ ከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ጀርባ፤ ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ ጫፌ ቅርንጫፍ ያለበት፤ ጂ.ቲ ህንጻ 2ኛ ፎቅ ስልክ ቁጥር፡ 0116621182ገምሹ በየነ ኮንስትራክሽን ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር

ትምህርቲ ደረጃ

ባችለር

ተደላይይ ክእለት

- የትምህርት ደረጃና ዓይነት፡ በኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂ ማኔጅመንት ወይም ሲቪል ምህንድስና የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ት፡፡
- የስራ ልምድ፡ በሙያው 6 ዓመት የሰራ/ች፡፡

ልምዲ ስራሕ

- የትምህርት ደረጃና ዓይነት፡ በኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂ ማኔጅመንት ወይም ሲቪል ምህንድስና የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ት፡፡
- የስራ ልምድ፡ በሙያው 6 ዓመት የሰራ/ች፡፡
5-10 ዓመት

መተሓሳሰቢ