ኮሌጅ ኢንስቲትዩት የቴክኖሎጂ ፖሊዮ

መብርሂ

ፖሊ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ከዚህ በታች ለተጠቀሰዉ ክፍት የስራ ቦታ የሚያማሉ ሰራትኞች አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል

ትምህርቲ ደረጃ

አይቲ (ኮምፒተር ሳይንስ) ደረጃ III / አይቲ (ኮምፒተር ሳይንስ) ደረጃ Â IV

ተደላይይ ክእለት

አይቲ (ኮምፒተር ሳይንስ) ደረጃ III / አይቲ (ኮምፒተር ሳይንስ) ደረጃ Â IV

ልምዲ ስራሕ

ሲኦሲ ደረጃ III 2 አመት የስራ ልምድ ያለዉ/ያላት

ሲኦሲ ደረጃ IV 1 አመት የስራ ልምድ ያለዉ/ያላት

መተሓሳሰቢ

  • ኦርጅናልና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ የትምህርት መረጃ እና ሌሎች ደጋፊ መረጃቸዉን ይዘዉ መመዝገብ ይችላሉ
  • የምዝገባ ቦታ የስዉ ሃይል አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 105
  • ኣድራሻ ፖሊ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ኮሌጅ ካምፓስ ማይደገነ አከባቢ
  • ለተጨማሪ መረጃ ስቁ 03 44 41 10 14Â