መብርሂ
መቐለ ዩኒቨርሰቲ ህፀተ ዝናብ ግብርናና ተፈጥሮ ሃብት ኮሌጅ ከዚህ በታች ለተገለፀዉ ክፍት የስራ መደብ የኣካዳሚክ ሰራተኛች አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል
ትምህርቲ ደረጃ
MSc
ተደላይይ ክእለት
Natural Resource Economics and related field of studies (preferably in environmental economics, Institution , Energy Economics and Climate Economics and policyÂ
ልምዲ ስራሕ
0 years and above
መተሓሳሰቢ
- አማካይ ዉጤት ለወንድ 3.00 ለሴት 2.75 እና ከዛ በላይ
- አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተካታታይ ቀናት ይጠቅመኛል የምትሉት መረጃ ዋናዉንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ በመቐለ ዩኒቨርስቲ ህፀተ ዝናብ ግብርናና ተፈጥሮ ሃብት ከሌጅ ቢሮ ቁጥር D2-201 በኣካል በመቅረብ መመዝገበ የምትችሉ መሆኑን እናስታዉቃለንÂ